Skip to main content

 

ተቁ

 

የአገልግሎት ዓይነት

ድጋፍ የሚሰጥበት ስታንዳርድ

 

ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ጊዜ

ጥራት

ፈጻሚ ባለሙያ

 

የቀረጥ ነጻ ማበረታቻ አገልግሎት መስጠት

 

 

 

15 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

የተሟላ ማመልከቻ ማቅረብ

1.1

ባለሀብቱ ያቀረበውን የማበረታቻ ጥያቄ በመቀበል መገምገም

1.2

 

አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ

 

 

20 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

  • በማመልከቻዉ መሠረት የማበረታቻዉን ሙሉ መረጃ ማቅረብ፣ /ኮሜርሻል ኢንቮይስ/የግዢ ዉል ማቅረብ፣
  • የታደሰ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ፣
  • እንደ አስፈላጊነቱ የቋሚ ሠራተኞች ፔሮልና የሠራታኛ ገቢ ግብር የተከፈለበት ደረሰኝ

1.3

የማበረታቻ ድጋፍ ደብዳቤ ማዘጋጀት

30 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ

ከላይ የተጠቀሱት መረጃዎች መሟላታቸዉ ሲረጋገጥ

1.4

በሀላፊ በማስፈረም ወጪ ማድረግና የተገልጋዩን ድርሻ መስጠት

45 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ

መረጃች ተሟልተዉ ሲቀርቡ

 

ከቀረጥ ነጻ ማበረታቻ አገልግሎት ለመስጠት የሚወስደው ጠቅላላ ጊዜ

ከ35-45 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ

መረጃች ተሟልተዉ ሲቀርቡ

2

የገቢ ግብር እፎይታ እና ሌሎች የድጋፍ አገልግሎቶች መስጠት

 

 

 

 

2.1

ባለሀብቱ ያቀረበውን የገቢ ግብር እፎይታ እና ሌሎች የድጋፍ ጥያቄዎችን መገምገም

5 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

የተሟላ ማመለከቻ ሲቀርብ

2.2

አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ

10 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  • የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ወይንም ህጋዊ የኪራይ ዉል፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት (VAT)፣
  • የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN)፣
  • ምርቶቹን አገር ዉስጥ የሸጣቸዉ የመጀመሪያዎቹን 3 /ሶስት/ ደረሰኞች እና Z- Report እና
  • አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች መረጃዎች ማቅረብ፡፡

2.3

የገቢ ግብር እፍይታ ድጋፍ ደብዳቤ ማዘጋጀት

20 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ

ከላይ የተጠቀሱት መረጃዎች ሲሟሉ

2.4

በኃላፊው በማስፈረም ወጪ ማድረግና የተገልጋዩን ድርሻ  መስጠት

30 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

2.5

የገቢ ግብር እፎይታ እና ሌሎች የድጋፍ አገልግሎቶች ለመስጠት የሚወስደው ጠቅላላ ጊዜ

30 ደቂቃ

ለአገልግሎቱ የተቀመጠዉን ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት መስጠት

የሥራ ሂደቱ አስተባባሪ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

3

የድህረ ኢንቨስትመንት ምክር አገልግሎት መስጠት

 

 

 

 

3.1

የባለሀብቱን ጥያቄ በመቀበል የሚፈልገውን የምክር አገልግሎት መለየት

5 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

ማግኘት የሚፈልጉትን መረጃዎች  /ጥያቄዎች ማቅረብ

3.2

አስፈላጊ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ አገልግሎት መስጠት

25 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

ማግኘት የሚፈልጉትን መረጃዎች

 

የድህረ ኢንቨስትመንት ምክር አገልግሎት የሚወስደው ጠቅላላ ጊዜ 

25 ደቂቃ

 

 

 

4

የባለሀብቶችን ቅሬታ የማጣራት አገልግሎት

 

 

 

 

4.1

የቀረበውን ቅሬታ መመርመር

10 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

 

የተሟላ ማመልከቻ ማቅረብ

4.2

የድርጊት መርሀ ግብር መዘጋጀት

4 ሰአት  ከ10 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

ቅሬታዉን በተደራጀ መረጃ በማስደገፍ ማቅረብ

4.3

በተዘጋጀው መርሀ ግብር መሰረት ግብረ ሀይል ማቋቋምና አስፈላጊውን ሎጂስቲክስ ማዘጋጀት 

እስከ 9 ቀን ከ4 ሰአት 10 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የሥራ ሂደቱ ባለሙያዎች

መቅረብ የሚገቡ መረጃዎች በሙሉ ሲቀርቡ

4.4

ፕሮጀክቱ ድረስ በመሄድ መረጃ በመሰብሰብ ችግሩን ማጥናት

እስከ 13 ቀን ከ4 ሰዓት ከ10 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የተቋቋመዉ ግብረ ሀይል

መቅረብ የሚገቡ መረጃዎች በሙሉ ሲቀርቡ

4.5

ሪፖርት ማዘጋጀትና የመፍትሄ ሀሳብ በማቅረብ ውሳኔ እንደያገኝ ማድረግ 

እስከ 13 ቀን ከ4 ሰዓት ከ10 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የተቋቋመዉ ግብረ ሀይል

መቅረብ የሚገቡ መረጃዎች በሙሉ ሲቀርቡ

 

በባለሀብቶች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ማጣራት አገልግሎት ለመስጠት የሚወስደው ጠቅላላጊዜ

እስከ  13 ቀን ከ4 ሰዓት ከ10 ደቂቃ

አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች በሙሉ ተሟልተዉ መጠናቀቁ ሲረጋገጥ

የተቋቋመዉ ግብረ ሀይል

ለግብረ-ሀይሉ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ሲቀርቡ