Skip to main content

የከተማ የኢንቨስትመንት አማራጮች በማጥናት ፣በማስተዋወቅ ፣ ፈቃድ በመስጠት፣ልማታዊ ባለሀብቶችን በማበረታታትና መሬት የሚያገኙበትን ሁኔታ በማመቻቸት እንዲሁም የኢንቨስትመንት አፈጻጸማቸውን በመከታተልና የሚከሰቱ ችግሮች የሚፈቱበትን አሰራር በመቀየስ በከተማችን የግል ኢንቨስትመንት ማስፋፋትና ማጠናከር ነው ፡፡