- ልማታዊ የግል ባለሀብቶችየዕድገታችን ደጋፊና አንቀሳቃሽ ሞተሮች ናቸው ፡፡
- በጥራት፣በግልጽነትና በብቃት ውጤታማ ስራ እንሰራለን ፡፡
- በጋራ የመስራት ባህልን እናጎለብታለን ፣
- ሙስናን እንፀየፋለን ፣
- መረጃን ለልማት እናውላለን ፣
- ተገልጋዮቻችን የህልውናችን መሰረት ናቸው ፡፡
- ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸው ፡፡
- ብቃትና ተጠያቂነት ያለውና ለለውጥ ዝግጁ የሆነ ባለሙያ መኖር ለልማታችን ዋስትና ነው፡