|
ተ.ቁ |
የአገልግሎት ዓይነት |
ድጋፍ የሚሰጥበት ስታንዳርድ |
ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ |
||
|
ጊዜ |
ጥራት |
የሚሰጥበትሁኔታ |
|||
|
1 |
የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠት |
1ቀን |
የአገልግሎቱ የተቀመጠው ቅድመ ሁኔታ መሟላቱ ተረጋግጦ አገልግሎት ሲሰጥ |
-በግንባር ውይይት
-ሰርተፍኬት |
-የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ማቅረብ ፣ -የባለሀብቱ፣በንግድ ማህበሩ፣በልማት ድርጅቱ ፣በማህበሩ የበላይ ኃላፊና በማስፋፊያ ጠያቂው ህጋዊ ወኪል የተሞላ የኢንቨስትመንት ማመልከቻ ቅጽ ፣ -የባለሀብቱ፣የማህበርተኞች መታወቂያ ካርድ ፎቶ ወይም የሀገር ውስጥ ባለሀብትነት ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ፣ - የማህበሩ ፣የልማት ድርጅት መመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ ፣ -ሦስት የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ግራፎች ፣ ማዕድን ነክ ውጤቶችን በጥሬ ዕቃነት በመጠቀም የማምረት አገልግሎት ለመስጠት ጥያቄየሚያቀርቡ ባለሀብቶች ከክልል/ከዞን/ማዕድንና ኢነርጂ መ/ቤት ፈቃድ ድጋፍ ማቅረብ ፣ |
|
2
|
የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማደስ |
20 ደቂቃ |
›› |
ሰርተፍኬት |
|
|
3 |
የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ፈቃድ መስጠት |
35 ደቂቃ |
›› |
ሰርተፍኬት |
-የማስፋፊያ ጠያቂው /ህጋዊ ወኪል ማቅረብ የተሞላ ማመልከቻ ቅጽ ፣ - ኢንቨስትመንቱ የሚካሄደው በንግድ ማህበር ከሆነ የመተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒና የነባር ድርጅቱ የፀና የንግድ ፈቃድ ፣ - የነባር ድርጅቱን 50 በመቶና በላይ በማሳደግ የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ማቅረብ፣ - የማስፋፊያ ካፒታሉ 30 በመቶና በባንክ ስለመኖሩ የባንክ ስቴትመንት ማቅረብ ፣
|
|
4 |
የኢንቨስትመንት ፈቃድ መለወጥ |
30 ደቂቃ |
›› |
ሰርተፍኬት |
|
|
5 |
የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰረዝ |
15 ደቂቃ |
የሚያሰርዙ አሳማኝ ህጋዊ ምክንያቶች መሟላታቸው ተረጋግጦ ስረዛ ሲደረግ |
በሰነድ |
|
|
6 |
የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የማስተላለፍ /በሽያጭ፣በስጦታ፣በውርስ/የውል ሰነድ ምዝገባ |
20 ደቂቃ |
የተሟላ ህጋዊ ሰነዶችን አሰራርን መሰረት አድርጎ አገልግሎት ሲሰጥ |
በሰነድ |
|
|
7 |
የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የመቀላቀል ከግል ወደ ማህበር የማስተላለፍ የውልና የቃለ-ጉባኤ የሰነድ ምዝገባ |
20 ደቂቃ |
|
ሰነድ |
|
|
8 |
እንደ አስፈላጊነቱ ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ሥልጠና መስጠት ማመቻቸት |
ከ3-5 ቀን |
የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳን መሰረት ያደረገና ክፍተቱን የሚቀርፍ ስልጠና ሲሰጥ |
በግምባር፣ ውይይት፣ በሰነድና ሶፍት ኮፒ |
|
|
9 |
የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትሄ መስጠት |
5 ቀን |
ችግሩን የለየና የህግ አግባብነት ተከትሎ ምላሽ ሲሰጥ |
በግምባር፣ ውይይት፣ በሰነድና |
|